(Oromedia, 6 Waxabajjii 2014) Mana hidhaa mootummaa Itoophiyaa keessatti waggoota dheeraaf dararamaa kan ture, sabboonaa Oromoo, Nimoonaa Tilahuun guyyaa har’aa…
by David H. Shinn Elliott School of International Affairs George Washington University The Oromo constitute the most numerous ethnic group…
Kansera bilisummaa fira dina gurgutuu mirgaa nama ILmaan Goobanaa fi OPDO . kana dubbisaa! ‘Share’ykn ‘print’ gochuudhaan oromoo hunda biraakka ga’u…
Khartoum (HAN) June 6, 2014. Ethiopian News Opinion By, MINILIK SALSAWI, Breaking News. Abadula Kuma Mayor of Addis Ababa has suspended…
Abdii Boruutiin Barruu kana sagaleen Falmataa Roorrootiin Yeroo tokko tokko dabree dabree waan tokko tokko ilaaluuf yoo ta’e malee, anillee…
ከምንም ነገር በፊት መጀመሪያ መናገርም መጻፍም የምፈልገው በየዩኒቨርሲቲው እየተገደሉ ያሉ የኦሮሞ ወንድምና እህቶቼን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ያኑራት ለየቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን በመመኘትነው:: ገዳዮቻቸውም በኛው ትግል ለፍርድ እንደሚቀርቡ አልጠራጠርም:: በዚህ ጉዳይ ላይ ሰፋ ያለ ዘገባ አለኝ ለዛሬ ግን ባለፈው ቦይኮት ሄኒከን ሲባል ድጋፋችሁን ሰጥታችሁ ይሄንን ተራአዝማሪ ቅጣቱ ሀ ብሎ የጀመረ እንጂ ገና እንደሚቀጥል ያሳያችሁትና ልክ ያስገባችሁትን ሁሉ በማመስገን ነው:: የዛሬው ጽሁፌ አዝማሪና የገዳዮች አቀንቃኝ የሆነው ተራው ቴዲ ደፍሮ የባለፈው የኛቅጣት እንደተደናበረ በሬ እያደረገው መሆኑን ሳውቅ እየሳቅኩኝ ደሞ የድፍረቱን ያህል እንዳልተቀጣ ለማሳየት ነው:: ቴዲ አፍሮ ወረደ ቴዲ ደፍሮ አበደ የሚለው አርእስት የሰሞኑ እብደቱን ሳይ የመረጥኩት ነው:::: የኦሮሞ ልጅ ሊተባበር ሲፈልግ በአራትና አምስት ሰአታት ውስጥ ከሃያ ሺህ ህዝብ በላይ ፊርማ ያውም ኦንላይን ላይ መሰብሰብ እንደሚችል ያዩና የተገነዘቡ ሁሉ ሁለት ነገር ሲደጋግሙተሰምተዋል:: አንደኛው ኦ ኦ ኦ ኦሮሞ ዘንድሮ ተደራጅተዋል የሚለው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ይሄ ጃዋር የሚሉት ከየት የመጣ ሰው ነው? የሚሉትን ነው::እኔ ደግሞ በአጭር ሰአት ያዩት ነገርኦንላይን ስለሆነ እንጂ አገራችን መሬት ላይ ቢሆን ሃምሳ ሚሊዮን ድምጽ በሶስት ሰአት ያሳዩን ነበር ብዬ እቅጯን ተናገርኩ:: ጃዋር የሚሉት ደግሞ ገዳዮችን ለሚያደንቁና ለሚያጋንኑ የተፈጠረአንድ እሳት የበላ ምሁር ነው ብዬ ጨመርኩላቸው የማይስማማ ካለ እኔን ሳይሆን እራሱ ጃዋርን ጠይቁት እላለሁ:: የኦሮሞ ህዝብ ህብረት እና ቁጣ እንደእሳት የሚያቃጥል እንኳን ተራ ምኒልክን ናፋቂ አዝማሪ ቀርቶ የአለም ሚሊዮኔር ካምፓኒዎችን በአጭር ሰአት ሃሳባቸውን የሚያስቀይር መሆኑንም በደንብተገንዝበውታል:: አዝማሪው ቴዲ ደፍሮማ ሌሊት ላብ በላብ ሆኖ እየባነነ ጃዋር ጃዋር ጃዋር ገባ እዚህ ነው ቤት…
(OPride) — A 21-year old Oromo student, Nuredin Hasen, who was abducted from Haromaya University late last month and held…
The Ethiopian government is accused of killing, arresting and torturing Oromo students who peacefully demonstrated against the Addis Ababa Master…
By Bulbulaa Tufaa Countries like Abyssinia, alias Ethiopia which has no root of any sense of democratic heritage, have been…
By Ayantu Tibeso The Ethiopian government has evicted millions of indigenous peoples from their homelands at gunpoint under the pretext…