ይዴረስ በሌዕሇ ሀያሎ አሜሪካ ፣በዋሽንግተን ክፍሇ ሀገር፣ ዋሽንግተን ከተማ፣ ኮሌምብያ ወረዲ፣ ስዳተኞች
ቀበላ፣ ነፍጠኞች መንዯር ሇምትኖሪዉ/ሇምትሰሪዉ/ ትዝታ በሊቸዉ!
እሷም በዝያ ክፉ በሽታ ሳትሇከፍ አትቀርም የሚሇዉ የሰሞኑ ወሬ እዉነት ነዉን?!
ባረንቱ ገዲ/ ከሸገር
ዉዴ ትዝታ በሊቸዉ! ሇመሆኑ ጤናሽን እንዯምን ነሽ? እኔ ካንቺ ዴምጽ ና ዝግጅት ናፍቆት በሰተቀር
በጣሙን ዯህና ነኝ። አንችስ ሰሊም ነሽን? ሇመሆኑ በሰሊም ነዉ አንዯ ብራ/እሬቻ/ ወፍ ጠፍተሽ ሰንብተሽ
ሲሻሽ ብቅ የምትይዉ? ከጤናሽ ጋር የተያያዝ ነዉ ዋይስ ከሃሊፊነት ብዛት? ኣዎ ሀሊፊነት ሲበዛም እንዯ
ወትሮ ወዴህ ና ወዴያ እያለ ያንንም ይሄንንም መስራት እንዯማይቻሌ ብረዲም የጤናሽ ጉዲይም
ያሳስበኛሌ። አንዲች ብትሆን እንጂ ያቺ ኣመዛዛኝና አንዯበተ ርቱዕ ጋዜጠኛ እንዯ ፊንፊኔዉ መብራት ቦግ
ጥፍት አትሌም እያሌኩ ዘዎትር እሰጋሇሁ። በዕርግጥ እዝያዉ ኣንቺ በምትኖሪበት ዋሽንግተን ክፍሇሃገር፣
ኮልምቢያ ወረዲ ስዳተኞች ቀበላ ሀበሾች መንዯር የሚኖር ወዲጄ ስሊንቺ ያሰማኝ ዜና ‚እንዴያዉ ስራ
በዝቶባት እንጂ ዯህና ነት‛ የሚሌ ነዉ። እዉነት ከሆነ እሰየሁ! ሰሊም መሆንሽ እጅጉን የሚያስዯስት ነዉ።
እንኳንም ሰሊም ሆንሽ!?
ዉዴ ትዝታ! ጓዳን ስሊንቺ መጥፋት ኣዘዎትሬ ስጠይቀዉ ሰሊም ናት ቢሇኝም ስሊንቺ በጭምጭምታ
ዯረጃ የሚወራዉ ብዙ ነዉ። አንደ ትዝታ በሊቸዉ ሹመት በሹመት ሆና ቢጠሯትም አትሰማም፣እናም
ሰኞም፣ ማክሰኞም ብቅ እያሇች እንዯምን ዋሊችሁ፣እንዯምን ኣመሻችሁ፣ ዯህና ዯሩ ሌትሌ አትችሌም የሚሌ
ነዉ። የሚባሇዉ እዉነት ከሆነ አፋን ኦሮሞን፣ትግርኛውንና የአማርኛዉን ጠቅሌሇሽ በዉኋ ቀጠነ ትዕዛዝ
ሰጥ ሇጥ አዴርገሽ እንዯ ዮዱት ጉዱት እየገዛሽና እያሰራሽ ነዉ ኣለ። በኣብዛኛዉም የጠፋሽዉም በዚሁ
ኣሇቃነት ባመጣዉ ጣጣ እንዯሆነ በሰፊዉ ይወራሌ። እንዱያ ከሆነ ዯስ ብልኛሌ ዯስ ይበሌሽ! የሃገር ሌጅ
ሲሾም ዯስ ይሌ ዬላ! ጎበዝ! እሰየሁ እዯጊ !
ኣዳ ትዝታ! ላሊ ስሊንቺ የሰማሁት ዯግሞ መቶ በመቶ ያሌተረጋገጠ ቢሆንም በዚያ በሚትኖሪበትና
በምትሰሪበት ዋሽንግተን ክ/ሀገር፣ ኮልምቢያ ወረዲ፣ ስዳተኞች ቀበላ፣ ሀበሻ ሰፈር፣ ነፍጠኞች ጎጥ ዲግም
በተቀሰቀሰ ኦሮሞ ፎቢያ በተባሇ ቫይረስ ዴንገት መሇከፍሽ ነዉ። በ’ኡኑ ምን ያህሌ እዉነት እንዯሆነ ገና
በኦሮሞ ብሄርተኞ ባሇሙያዎች ተመርምሮ የሊብራቶሪ ውጤት ዯርሶን እዉነትነቱ ሙለ በሙለ
ባይረጋገጥም በዚያ ኣቢሲንያኖችን ሊሇፉት 130 አመት በሚያስቃየዉ ክፉ ዯዌ ሳትያዝ አትቀርም እየተባሇ
መወራት ከጀመረ ዉል አዯሯሌ። መወራት ብቻ አይዯሇም ትዝታ በግዜ በቂ ህክምና ካሌ ወሰዯች
ከበሽታዉ ኣዯገኛነት የተነሳ ወዯቀሪ ቤተሰቦቿና ወዲጅ ጓዯኞቿ ሌታዛምት ትችሊሇች እየተባሇም ይገኛሌ።
ዉዴ ትዝታ! ያዩሽ እንዯሚናገሩት ስሞኑን ‘ኦሮሞ ፎብያ’ የተባሇዉ ተሊሊፊ በሽታ ክፉኛ በተስፋፋበት ና
ብዙዎቹን ነፍጠኞች ኣቅሌ ባሳተበት ዋሽንግተን ክ/ሀገር ኮልምቢያ ወረዲ፣ ስዳተኞች ቀበላ፣ ሀበሾች
መንዯር፣ ነፍጠኞች ጎጥ በተዯጋጋሚ ታይተሻሌ። እንዯምታዉቂዉ ሊሇፉት ብዙ ኣስርተ ኣመታት በዚህ
ዯዌ ተሇክፈዉ የሚሰቃዩ የመንዯሪቷ ነዋሪዎች ቁጥር የትዬላላ ነዉ። ይህ በሽታ ከእሇት ወዯ እሇት
በኣከባቢዉ እየበረከተ መምጣቱና አንችም ከቅርብ ግዜ ወዴህ ወዯዝሁ ‘ኦሮሞ ፎቢያ’ በተባሇዉ ተስቦ
ወዯ ተጠቃዉ የነፍጠኞች መንዯር እግር ማብዛትሽ በበሽታዉ ሳትሇከፍ ኣትቀርም የሚሇዉን ጥርጣሬ
ሉያንር ችሎሌ። ከጥርጣሬም ባሊይ ተራምዯዉ በዯዌዉ ክፉኛ ስሇ መሇከፍሽ ማስረጃዎችን የሚያቀርቡም
አሌታጡም። ከብዙ በጥቂቱ በዝህ መሊ ነፍጠኞችን እያሰቃየ ባሇ ‘ኦሮሞ ፎብያ’ በተባሇ በሽታ መሇከፍሽን
ሇማረጋገጥ እንዯ አንዴ ማስረጃ እየቀረበ ያሇዉ ሰሞኑን ዴንገት ብቅ ብሇሽ በዚያ ኣንቀጥቅጠሽ
በምትመሪዉ ራዱዮ ጣብያ በተከታታይ አንዳ ሽምጋይ፣ ላሊ ጊዜ አከራካሪ ና ሲሻሽም የፖሇቲካና የታሪክ
ተንታኝ ሆነሽ በመቅረብ ያቀረብሽዉ የኦሮሞን ህዝብ ታሪክ፣ ፖሇቲካ ና የወዯፊት ዕጣ ፋንታን
የሚመሇከት ተራ zigijitዴስኩር ነዉ።
ኣዳ ትዝታ! በዝህ ኦሮሞ ፎቢያ በተሰኘዉ ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች በበሽታዉ ክፉኛ ስሇመጠቃታቸዉ
በሚያሳዩት ምሌክት ማወቅ ይቻሊሌ። ተጠቂዎቹ ስሇ ቛንቛ ከተነሳ ከአማሪኛ ላሊ ሲሰሙ ያማቸዋሌ፣
ስሇ ቀሇም ከተነሳ ካሇ ኣረንጓዳ፣ ቢጫ፣ ቀይ በስተቀር ላሊ ቀሇም ያሇ አይመስሊቸዉም፣ ወይም ስያዩ
ያማቸዋሌ። የባህሌ ጉዲይ ከተነሳ ነጋሪት መጎሸምና እስክስታ ከመምታት ዉጪ ላሊዉ ሁለ
ያሳብዲቸዉሌ። ታሪክ ከተባሇ ያሇ ቴውዴሮስ፣ ሚኒሉክ ና ሃይሇ ስሊሴ ታሪክ ኣያዉቁም ወይም
ያዉካቸዋሌ። ኢትዮጵያዊ ሲባሌ፣ የኦርቶድክስ እምነት ካሌተከተሇ፣ማንነቱን ክድ ኣማራ ነኝ ካሊሇ/ካሌሆነ/
መጤ ነዉ። ውይም ባሪያ ነዉ። ኦሮሞ፣ ሃዱያ፣ ሲዲማ፣ ከንባታ፣ አኙዋ፣ ኑኤር፣ ኮሞ፣ ሃዱያ፣ ድርዜ፣
ሱማላ፣ አፋር፣ አገዉ፣ ኩናማ፣ ጉምዝ፣ ወሊይታ ና ቀሪዉ ከ80 በሊይ ብሄረሰብ ሇነሱ ኢትዮጵያዊነትን
ኣያሟሊም። መሬቱን ና ሃብቱን እንጂ የእነዝህን ሕዝቦች ስም ሲሰሙ ያማቸዋሌ። እንቅሌፍ ይነሳቸዋሌ፣
ያቀባዥራቸዋሌ።ባጠቃሊይ በዝህ ‘ኦሮሞ ፎብያ’ በተባሇዉ በሽታ የተጠቁ ሰዎች አቅመ ቢስና ሌፍስፍስ
ሲሆኑ ምሊሳቸዉ ግን ከቁመታቸዉ ይረዝማሌ። ዋና ስራቸዉም በሀገር ቤትና በዉጪ፣ በተሇይ አንቺ
ባሇሽበት ሀገርና ከተማ በየ ስርቻዉ ተወሽቀዉ በየሚዴያዉ የህዝቦችን ታሪክ ማንቋሸሽ፣ግሇሰቦችን
መሳዯብና የኛ ነው የሚለትን ዱሪቶ ታሪክ በረጅም ምሊሳቸዉ ሊንቃቸዉ እስኪዯርቅ ማነብነብ ነው።
ወዲጃችን ጋዜጠኛ ትዝታ ሆይ! በዝህ ‘ኦሮሞ ፎብያ’ በተባሇ ቫይረስ ተጠቅተው ሇብዙ ዘመናት ሲሰቃዩ
ኖረዉ ግባተ መሬታቸዉ የተፈጸመና ሉፈጸም የተቃረቡትን ግሇሰቦችን እንዯምሳላ አንስቶ ማቅረብ
ካስፈሇገም ‚ኑጉስ ነን‛ ከሚለት እንስቶ እስከ ተራ ዯብተራ ዴረስ ብዙ፣ እጅግ ብዙ ስሞችን እያነሱ
መዘርዘር ይቻሊሌ። ኣንቺ እንዲሌሽዉና እንዯመከርሽን ያሇፈዉን እንኳ ትተን በዝህ በሃያ ኣንዯኛዉ ና
በሰሇጠነዉ ክ/ዘመን በኦሮሞ ፎብያ ቫይረስ ሲሰቃዩ ከርመዉ ሳይዴኑ ክሌትዉ ያለትንና በቅርቡም
በዝህ ክፉ ዯዌ ተይዘዉ ንዲዴ የበረታባቸዉን ብናነሳ አንቺም እንዯምታዉቂዉ እነ ሟቹ አስራት
ወሌዯየስ፣ መስፍን ወሌዯማርያም፣ተክላ የሻዉ/ሞረሽ ወግኔ/፣ ሃይላ ላቦ/ሊሬቦ/፣ ቴዴሮስ ካሳሁን/ቴዱ
አፍሮ/ እና አንችዉ አብረሻቸዉ ስሇ ኦሮሞ ህዝብ የፖሇቲካና የታሪክ ጉዲይ ስትዯሰኩሩ የነበሩትን ዯብተራ
ጌታቸዉ ሃይላንና ብረሃኑ የተባለትን ተማርኩ ባይ ,,,,,,,,,,,,,,,ተረተኞችንና ላልች በመቶዎች የሚቆጠሩ
የኦሮሞ ህዝብ ስም ሲነሳ በቀን የሚያቃዣቸዉን ህሙማን ነፈጠኞችን መጥቀስ ይቻሊሌ።
ወ/ሮ ትዝታ?! ያን የተዛባና ፍጹም ሚዛናዊነት የጎዯሇዉን ዱሪቶ ታሪክ! በኣንዴ ወገን ፍሊጎት ሊይ ብቻ
የተንጠሇጠሇ፣ በኦሮሞ ህዝብ ሊይ በኣማራ ገዢ መዯቦች የተፈጸመዉን የዘር ማጥፋት ወንጀሌ የሚክዴ፣
ያን በወራሪዉ ሚኒሌክ የተፈጸመዉን የኦሮሞን ህዝብ ታሪክና ባህሌ የማጥፋት ዘመቻን የሚያጣጥሌና
‚ፈጠራ ነዉ‛ የሚሌ ተከታታይ ተረት፣ ሚዛናዊ ባሌሆነ መሌኩ ስታቀርቢ፣ በሚኒሉክ መሪነት በኦሮሞ
ህዝብ ሊይ በኣርሲ ኣኖላ የተፈጸመዉን የእጅና ጡት ቆረጣ ወንጀሌ፣ በሀረርጌ ጨሇንቆ የተፈጸመዉን
የዘር ጭፍጨፋ፣ በፊንፊኔ ዙሪያ ሱለሌታ ወረዲ በሚኒሉክ ትዕዛዝ የተፈጸመዉን ሰዉና እንስሳቱን
በጅምሊ ቤት ዘግቶ የማቃጠሌ ዘመቻ የሚክዴ ክርክር አይለት ዴርዴር ስታቀርቢ ሰምተናሌም፣
ኣዴምጠናሌም።
ዉዴ ሆይ! በዝግጅቱ ሊይም ሁሇት ሇረጅም ግዜ በኦሮሞ ፎብያ ቫይረስ ተሇከፈዉ የሚሰቃዩ ዯብተራ
ሌሂቃን ህሙማንን ጋብዘሽ ስታሽሞነሙኒያቸዉ ነበር። በተሇይ ያ ጌታቻቸዉ ሀይላ የተሰኘዉ ተራ
ዯብተራ እዴሜዉን በሙለ በዚህ ዯዌ የተጠቃ ና ከምሊስ ዉጪ ኣካለ ሽባ መሆኑን መሊዉ የኦሮሞ
ህዝብና ወዲጆቹ ያውቃለ። ብረሃኑ የተባሇዉ ተረት ነጋሪያችንም ቢሆን በቫይረሱ እንዯ ቀወሰዉ ጌታቸዉ
ሃይላ የሇየሇት የቫይረሱ ተጠቂ ባይሆንም የአይጥ ምስክሯ ዴንቢጥ አይነት ስሇመሆኑ በዴስኩሩ ዉስጥ
አስመስክሯሌ። ዉል አዴሮ የዯብተራ ጌታቸዉ ሃይላ ግሌባጭ ስሊሇመሆኑ ምንም ማረጋገጫ የሇም።
አንቺ ስትታከይበት ዯግሞ እንዯት ይቀፍ እንዯነበር ማን በነገረሽ። ብቻ ያን ሆያ ሆዬችሁን የሰማ የኦሮሞ
ህዝብ ይህን ዴስኩር እየሰማን ያሇነዉ ከአሜሪካዉ ዜና ማሰራጫ ጣብያ /ቪኦኤ/ ነዉን ? ወይስ ያ
ከፍንፊኔ ማዘጋጃ ቤት ይሰራጭ የነበረዉ የነፍጠኞቹ አቀንቃኝ የሀይሇ ስሊሴ ራዱዮ ጣብያ ነው? ያሊሇ
የሇም። ስሙ ቢሇያይም ግብሩ ኣንዯ ሆኖ ስሇነበር።
ዉዴ ጋዜጠኛ ትዝታ በሊቸዉ ሆይ! ቪኦኤ ሊሇፉት ብዙ የስራ ዘማናቱ የሰራቸዉን ተቆጥረዉ የመያሌቁ
መሇካም ነገሮች ማንም መፋቅ ባይችሌም ነገር ግን በዝያ አንቺ የተመኘሽዉንና የምትፈሉጊዉን ብቻ
የሚናገሩ ወይም እነርሱ የሚፈሌጉትን ብቻ መናገር የሚሹ ህመምተኞች የቀረቡበት ክርክር አይለት
ዴርዴር ሰምቶ ያሊዘነ፣ አንቺንም ያሌታዘበ እዉነተኛ የታሪክ ወዲጅ የሇም። በተሇይም የኦሮሞ ህዝብ ያቺ
በኦሮሞ ምዴር ኣፈር ፈጭታ ና ቦርቃ ያዯገችዉ ትዝታ ናትን? ያቺ በሶር ፏፏቴ ገሊዋን ስትታጠብ
ያዯገችዉ፣ ያቺ በኦሮሞ ህዝብ ሊይ የዯረስዉ ግፍና ስቃይ ሁለ በሷና በቤተሰቧ ሊይ ዯርሷሌ ተብል
የሚገመተዉ ትዝታ በሊቸዉ ነችን? ከ በሌቶ ካጅ ዯብተራዎች ጋር ተሰሌፋ በኦሮሞ ህዝብ ሊይ
የተፈጸመዉን ጭፍጨፋ እንዲሌተፈጸመ አዴበስብሳ ሇማሇፍ ሽንጧን ገትራ የምትከራከረዉ ያሊሇ የሇም።
ዯርሶ ያቺ ከጫሉ ሾኖ ሀገር ተሇቅሞ በተሸጠ ኮረሪማና ቡና የተማረችዉ ትዝታ በሊቸዉ ናትን ከነ ዯብተራ
ጌታቸዉ ሃይላ ጋር ሆና የኣባ ባህሬንና መሰልቹን የአቢሲኒያን ዱሪቶ ተረት ተረት ታሪክ በቮኦኤ በኩሌ
የምታነበንብሌን? ብል ጆሮዉን ያሌተጠራጠረ የሇም። ይህን ይህንን ተራና የኦሮሞን ህዝብ ታርክ ኣሳንሶ
ሇማቅረብ፣ የፖሇቲካ ጥያቄዉን አቅጣጫ ሇማሳት ና ወራሪ የሃበሻ ነፍጠኞች በኦሮሞ ህዝብ ሊይ
የፈጸሙትን የዘር ማጥፋት ወንጀሌ ሇማዴበስበስ ብልም ሇማዲፈን ተጣሞ ና ባሌተመጣጠነ መሌኩ
በኦሮሞ ጥሊቻ ባበደ በእንዯነ ዯብተራ ጌታቸዉ ሀይላና ጓድቹ የቀረበዉን መሰሪ ዝግጅት እንዯ ኣስተማሪና
መሌካም ነገር ያንን ዴሪቶ ታሪክ ከማቅረብሽ በሊይ ሰሞኑን ያንኑ ተረት መዯጋገምሽ ያሊስገረመዉና
‚ትዝታም በዝያ በኣዯገኛዉ ኦሮሞ ፎብያ ቫይረስ ተይዛሇች‛ ያሊሇሽ የሇም። አረ! አይኗን ሇኣፈር ያሇም
አይጠፋም።
ትዝታ! ሌብ ብሇሽ ሰምተሽ ከሆነ በዚያ በኢምፓየርቷ ኢቲዮጵያ ዉስጥ ኣንዲች ሇዉጥ በማያመጣዉ
ክርክር ኣይለት ዴርዴር ዝግጅትሽ ሊይ እነ ዯብተራ ጌታቸዉ ሀይላ ‚ኦሮሞ መጤ ነዉ፣ ታሪክም፣
ባህሌም የሇዉም፣ ኣሁን ያሇበትንም ሀገር የያዘዉ በ 16ኛ ክ/ ዘመን በፈጸመዉ ወረራ ነዉ ብሎሌ።
ጌታቸዉ ሀይላ በተዯጋጋሚ ገዲ ማሇት ገዲይ ማሇት ነዉ፣ ኦሮሞ ስራዉ ሰዉ መግዯሌ ነዉ፣ የገዲ
ስረኣትም የተቋቋመዉ ሰዉ ሇመግዯሌ ነዉ! ብል ያሇ አዋቂነቱን የሚያሳይ ትንታኔ ና ጥሊቻዉን
አቅርቧሌ። ኦሮሞን በመጥሊት ዯዌ የተሇከፈዉ ዯብተራ ጌታቸዉ ጨመር ኣዴርጎም ‚የኦሮሞ ህዝብ
በሚኒሉክ ወታዯሮች እጅ እግሩ ተቆረጠ የሚባሇዉ ታርክ የሀሰት ወሬ ነዉ‛ ብሎሌ።
‚በኣኖላ፣በጨሇንቆ፣በሱለሌታ ና ላልች ቦታዎች ዯረሱ የተባለ በዯልች ሁለ የፈጠራ ወሬዎች ናቸዉ‛
ብልናሌ። በላልች ሚዴያዉችም በተመሳሳይ ይህንኑ ጤና ማጣቱን የሚያሳጣ/የሚያንጸባርቅ/ መግሇጫ
አይለት መገሇጫዉን ሲዘበዝብ ዉል ያዴራሌ። ግሇሰቡ ምን ያህሌ በኦሮሞ ጥሊቻ እንዲበዯ ና ያሇእዉቀት
በጭፍኑ እንዯምያወራ በቀሊለ መገንዘብ ካስፈሇገ ያንን አሇም ያዯነቀዉንና በኦሮሞ ሙሁራን ጥረት
በዩኒስኮም እንዯኣሇም ቅርስ ሉመዘገብ የተቃረበን የገዲ ስረዓት ‚ገዲ ማሇት ጋዲይ ማሇት ነዉ‛ ብል
በፉጹም ተቃራኒ የሆነ ትንተና መስጠቱ ነዉ።
ይህ ጌታቸዉ ሀይላ የተባሇዉ ሌክፍተኛ የኣባ ባህሬ ሌጅ በየ ዌብ ሳይቱ ና ብጣቂ ወርቀቶች ሊይ
በኦሮሞ ህዝብ ሊይ የሚያዘንበዉን የጥሊቻ ስዴብ ብናነሳ ግዜም ወረቀትም አይበቃንም። ‚ተረታቸዉስ
ሇተናጋሪ መሇሶ ሇሆዲም አጉርሶ ኣይቻሌም/ አይወጡትም‛/ ይሌ ዬላ። ስሇዝህ ትኩረቴ በሙለ በዚሁ
አንቺ ባዘጋጀሽዉ ና በአሜሪካ ዴምጽ ሊይ በተሊሇፈዉ የኦሮሞን ህዝብ ፖሇቲካና ታሪክ አንስታችሁ
ሇማቡኳት ስሇሞከራችሁት ብቻ ይሆናሌ።
ዉዴ ጋዜጤኛ ትዝታ! የኔ ጥያቄ ‚በዝህ ዝግጅት ሊይ ሇምን የኢትዮጵያም ይሁን የኦሮሞ ህዝብ ታርክ
ተነስቶ ሇዉይይት ቀረበ?‛ የሚሌ ኣይዯሇም ። የኔም ይሁን የ ላልች አዴማጮች ከፍተኛ ቅሬታ
የጋበዝሻቸዉ ስመ ሙሁር የዯብተራ አባ ባህሬ ሌጆች የአንዴ ወገን ታሪክ ተራኪና አቀንቃኞች መሆናቸዉ
ነው። ዯብተራዎቹ በተሇይ ጌታቸዉ ሀይላ ሇዘማናት በኦሮሞ ጥሊቻ ያበዯ ና የቀወሰ መሆኑ ነዉ። በተሇይ
ስሇኦሮሞ ህዝብ ታሪክ በበቂ ሁኔታ ማስረዲት የምችሌ ምሁር ይቅረብ ተብል በኣዴማጮች እየተወተወተ
አንቺ እሳፈረኝ ብሇሽ አንዴ ድ/ር በያን ኣሶባን ብቻ ከ ኦሮሞ ጋብዘሽ በላሊ ወገን ዯግሞ ኣንቺን ጨምሮ
ሶስት ሆናችሁ መሀሌ ባሌገባ አይነት የህጻን ጨወታ ሇመጫወት መዲዲታችሁ ነበር ኣሳፋሪዉ። በተሌይ
አንቺ እንዯጋዜጤኛ ሁለንም በእኩሌነትና በገሇሌተኝነት ተመጣጣኝ ባሇሙያውችን ጋብዘሽ ማወያየት
ሲገባሽ፣ ፍጹም አዴሊዊ በሆነ መሌኩ ከኦሮሞ በኩሌ ተመጣጣኝ ቁጥር ያሇማቅረብሽ፣ የቀረቡትም
ባሇሙያ ከክርክሩና ዴርዴሩ ጋር ተያያዥ ዕዉቀት የላሊቸዉ መሆናቸዉ፣ ይህም ሆን ተብል መፈጸሙ
ያቀርብሽው ዝግጅት ኣስተዛዛቢ ቢቻ ሳይሆን አስነዋርም ነበር።
ኣዳ ትዝታ! ትዝ ይሌሽ ከሆነ ገና ዴርዴር ይሁን ክርክር ዉለ ያሇየሇትን ዝግጅት ማቅረብ ስትጀምሪ ስሇ
ኦሮሞ ህዝብ ታሪክ በወጉ ያጠኑ ባሇሞያዎች እንዱጋበዙ በኣዴማጮች ጭምር እየተጠየቀ፣ የኦሮሞ ህዝብ
አንዴ ሙሁር ብቻ ያሇዉ ይመስሌ ያሇ ድ/ር በያን ኣሶባ ሞቼ እገኛሇሁ ብሇሽ ኣንዳ በረድ ያዘዉ፣ አንዳ
ስሌኩ እምቢ ኣሇ! እያሌሽ እሻፈረኝ ባማሇት አንቺና ዯብተራ ጓድችሽ ሇብቻችሁ ያንን አሌቃ የሆንሽበትን
የአየር ጊዜ ተቆጣጥራችሁ ስሇ ኦሮሞ ህዝብ ፖሇቲካና ታሪኪ በማብኳት ስታጣብቡ ነበር። ድ/ር በያን
አሶባ በዝግጅቱ ዉስጥ መሳተፍ ከጀመረ በኋሊም ስት ሰጪዉ የነበረዉ የአየር ጊዜ/ሰኣት/ በጣም
አስተዛዛቢ ቢቻ ሳይሆን ምን ያህሌ አንቺም በዚያ ኦሮሞ ፎብያ በተባሇዉ ቫይረስ እንዯተጠቃሽ/እንዯ
ተያዝሽ/ ኣመሌካች ነዉ። በተሇይ የሁሇቱ አዯንቋሪ ዯብታራዎች ዱሪቶ ታሪክና የተሇመዯ የአቢሲኒያንስ
ታሪክ ሳያንሰን ያንቺ ተዯርቦ ድ/ር በያን ኣሶባ እንዲይናገር በየ ንግግሩ መሃሌ ጣሌቃ መግባትና ሇማዋከብ
መሞከር ምን ያህሌ ሁሊችሁም በኦሮሞ ጥሊቻ ያበዲችህ እንዯሆናችሁ ተረጋግጧሌ። በመሰረቱ ዝግጅትሽ
ክርክርም ይሁን ዴርዴር በሁሊችሁም ሊይ ያሇ አዋቂ ሳሚ,,,,,,,,, የሚሇዉ ተርት እንዴንተርት ከማዴረግ
በስተቀር በዚያ ረብ የሇሽ ጩኸት የሚሇወጥ ታርክ የሇም። ዴርዴሩና ክርክሩ የማንም ዉክሌና
ባይኖረዉም ያንቺን ወጭት ሰባሪነት ግን አስመስክረሽበታሌ። የአባ ቦራ/የጫሉ ሾኖ/ ዉቃቢ ይፍረዴ
አንጂ ላሊ ምን እንሊሇን!
ጌታቸዉ ሃይላ ወዯ ኣሜሪካ ሇጡረታ ከመሄደ በፊት እሱም ከወሊጆቹ ጋር ሇሌመና ወዯ ኦሮሚያ
መጥቶ ሇሃብት ንብረቱ ስስት ከማያዉቀዉ የኦሮሞ ህዝብ መሃሌ ተወሽቆ ሃብቱን እየበሊና እየተማረበት
ዛሬ ጉራዉን የሚቸረችርበትን ዕዉቀት ማግኘቱ ይታወቃሌ። ዛሬ ግን ተማርኩ ተመራመርኩ ባዩ የቆል
ተማሪ ጌታቸዉ ሀይላ እንዯ ሇማኝ ና ሰሊይ ኣባቱ ዯብተራ ኣባ ባህሬ ሁለ እሱም የኦሮሞን ህዝብ ሀብት
በሌቶ ና ተምሮበት ሲያበቃ ወዯ አሜርካ ፈርጥጦ አሜሪካ በምትመጸዉተዉ ገንዘብ በየካፌዉ ቁጭ ብል
ዕዉቀት ሳይሆን ስዴብ ሲያመርት ይዉሊሌ። ያን የቀመሇ ቁምጣዉን ቀይሮሇት፣ በሌቶ አጠጥቶ
ያስተማረዉን የኦሮሞን ህዝብ መሌሶ በጅምሊ ሲሳዯብ ይዉሊ። ታሪኩን፣ ባህለን ሇማጥፋት በምሊሱ
ጉዴጓዴ ሲምስ ዉል ያዴራሌ። የኦሮሞ ቡና ተሽጦ፣ የኦሮሞ ገበሬ ያረሰዉን በሌቶና ሇብሶ ማዯጉንና
መማሩን ረስቶ ‚ገዲ ማሇት ገዲይ ማሇት ነዉ‛እያሇ ሲሞነጫጭር መሽቶበት ይነጋሌ። ‚ኦሮሞ ወራሪ ና
መጤ ነዉ‛ አያሇ ቀን ከላት ይሰብካሌ። አባቱ አሇቃ ታዬና ኣባ ባህሬን የመሳሰለ ሇስሇሊ መጥተዉ
ከኦሮሞ ጎሳ ኣንደ የሆነዉን ገሊን የሚባሇዉን አይተዉ በዘመናዊ የአስተዲዯር ጥበባቸዉ፣ በባህሊቸዉ፣
በእምነታቸዉ ና በጀግንነታቸዉ ተዯንቀዉ፣ ፈርተዉ፣ በቅናት ና ምቀኝነት ተነሳስተዉ የዝህን ጎሳ ስምም
እንዯ ጠቅሊሊ የኦሮሞ ህዝብ ስም በመመሌከት አጣመዉና የፈጠራ ታሪክ አክሇዉበት የጻፉትን ስም
የማጣፋት ተንኮሌ፣ በማዴነቅ ና ትርጉሙንም እንዲሻዉ በመሇዋወጥ ና ሇስዴብ በማዋሌ ዘመቻዉን
አጠናክሮ እንዯቀጠሇ ይገኛሌ። ያን በተሇያዩ ቦታዎች በኦሮሞ ና በላልች ህዝቦች ሊይ በወራሪዉና
ዘራፊዉ ነፍሰ ገዲይ የአፍሪካ ሂትሇር ሚኒሉክ የዯረሰዉን ጭፍጨፋ ተረት ተረት ነዉ እያሇም ይክዲሌ።
እንግዴህ ትዝታ በሊቸዉ ከዝህ ወንጀአኛ ና የዘመናችን ምንሉክ ና በሌቶ ካጅ ጋር ነዉ ተሰሌፈሽ
የተገኘሽዉ።
ውዶ የቪኦኤ ጋዜጤኛ ትዝታ በሊቸዉ! በእዉኑ አንቺና ሁሇት-ሶስት ግሇሰቦች በሬዱዮ በኩሌ ብቅ
ብሊችሁ ባካሄዲችሁት ዴርዴር ይሁን ክርክር ባሇየሇት ዱስኩር 130ና ከዝያ በሊይ አመታት ሲንከባሇሌ
የኖረ የኦሮሞ ህዝብ መሰረታዊ የመብትና የዱሞክራሲ ጥያቄ ይፈታሌ? የኦሮሞ ህዝብስ በዝህ ዱስኩር
ተዘናግቶ ከጀመረዉ የጸረ ጭቆና ትግለ የሚያፈገፍግ ይመስሌሻሌ? እዉን በነ ዯብተራ ጌታቸዉ ሀይላ
ያሇፈዉን ታሪክ ኣታንሱ ኡኡታ ዉጥንቅጡ የጠፋዉ የኢትዮጵያ ፖሇቲካ ና የተዛባ ዱሪቶ ታርክስ
ይፈታሌን? ኣይመስሇኝም! ኣንቺም ኣዎ ይፈታሌ እንዯማትይኝ ተስፋ ኣዯርጋሇሁ! ቁሌፉ ህዝብ እጅ
ነዉና!።
በላሊ ዯብዲቤ እስክንገናኝ ሰሊም ሁኚ!
የአባ ቦራ ኣምሊክ ምህረቱን ይሊክሌሽ/
ባረንቱ ገዲ
Koreen dhoksaan ajjeestuu maqaa nageenyaatiin MNO keessatti Mummicha Ministeeraatiin hundaa'ee fi Obbo Shimallis Abdiisaatiin kan…
Haabtaamuu Tasfaayetiin: Tibba darbe kana mariin Paartilee siyaasa Oromoo jedhu kan kanaan dura bara cee’uumsaa…
Galgala sa’aatii 2:00 (8:00) irratti balaan kun naannoo Buufata durii (Aroge-Mannahaaraa) jedhamu,Masjidannuur cinatti suuqii fi…
Ofii Abbootii Gadaa 74 baallii waliif dabarsaa asiin geessisan beektu? Haala duudhaa isaa eeggateen waggoota…
Ijoollee Wareegamtootaaf Jecha ... Nagaa Bara ammaa silaa martuu bakka maratti muldhata. Oromiyaan ganna shan…
December 10, 2023 Leenjiso Horo This article addresses the issue of the Oromo failure to…