Categories: Oduu Oromiyaa

ጆሮ ያሇው ይስማ

ጆሮያሇውይስማ

 

 

23/04/14

 

ኦብሳ ኡርገሳ ከሇንዯን

 

 

ባሇፈውሳምንትአንዴጽሑፍ በዘሐበሻ ዴህረገጽ ሊይሇቅቄነበር። አስቀዴሜግን ዘሐበሻዴህረገጽ አስተዲዲሪዎችን  ሊመሰግንእወዲሇሁ። ምክንያቴም የተሇየሀሳብማስተናገዴበመቻሊቸውካሌሆነ አንዴአይነት ሃሳብያሊቸውንብቻ የሚያስተናግደከሆነ ዝም ብልመሌፋትነውና ። ከዛም

በመቀጠሌብዙ አስተያየቶችንአንብቤያሇሁ አብዛኛዎቻችሁየመሇዕክቱንጨብጥትታችሁወያኔነህ ? ኦብሳአይዯሇህም፣በኦሮሞስም የምትጽፍትግሬ ነህ፣የጥሊቻመርዝ ይዘህ ነው የምታወራው፣ ወዘተ ብሊችሁስትጽፉ እንዳትአይነትሁኔታ ሊይእንዲሇንፍንትሁ አዴርጎየሚያሳይሆኖአገኘሁት

 

ከጹሑፌ የእኔንExpectationሌንገራችሁቢያንስበአንዴሃገር እንዯምንኖርዜጎች ችግሩን ችግራችሁ አዴርጋችሁየእውነት እንኩዋን ባይሆንሇማስመሰሌ“እስቲ እናዲምጣቸው”ብሊችሁየምትመሌሱ መስልኝነበር ነገር ግን ነገሩከሮ ባሌጠበኩትመንገዴጡዞ ሳይ በእርግጥ ከእናንተጋር መነጋገር ሇወዯፊቱዋኢትዮጵያአስፈሊጊእንዯሆነተረዲሁስሇዚህ ዲግመኛበዕሬን ካስቀመጥኩበት ቦታ አነሳሁ

 

ወገን ከምር መነጋገር ይኖርብናሌ

 

ጹሑፉን ስጽፍ የብዕርስም ያሌተጠቀምኩበትዋናው ምክንያት ከተራ አለባሌታሇመዲንነበር ኦብሳ ኡርጌሳ ማነው ብሊችሁሇንዯንብትጠይቁ ቢያንስ 10የሚያውቀኝ ሰው አታጡም።አሁን ጉዲዩእርሱ አይዯሇምባነሳሁት ሃሳብሊይእስኪገባችሁዴረስመነጋገር አስፈሊጊይመስሇኛሌ።

 

እያሌኩያሇሁትየኦሮሚያሌዩዞንያሇአግባብሇዘመኑባሇሀብቶችአሳሌፎሇመስጠትፕሊናቸው ውስጥአስገብተው ዯሃውንህዝብያሇበቂዝግጅት ሌያፈናቅለትነው ፣ ይህ ህዝብመሬቱን ሃብቱን ንብረቱን ያሇአግባብ ሉነጠቅነው እባካችሁከእኛ ጋር ጩሁእያሌንነው ይህ ጉዲይነገወዯባሰ ነገር እንዲይወስዯን። ባሇፈውከቤኒሻንጉሌተፈናቀለብሊችሁየጮሃችሁሊቸውገበሬዎችን አስቡ በአዱስ አበባ (ፊንፊኔ) ዙሪያያለትሰዎችቢያንስከቤኒሻንጉሌከኖሩት ገበሬዎች ባሌተናነሰበምዴራቸው ኖረዋሌእኩሌይሰማን እያሌኩነው ነገሮችን በዘር መነጽር ማየት ከጥቅሙጉዲቱያመዝናሌእያሌኩ ነው

 

ላሊውእዴገትንየሚጠሊሰው የሇምግን ያንን ዕዴገትበኦሮሚያ ክሌሌስር አይሇማም አያዴግም ያሇውማነው፣ ወገኖቼ ጥያቀው የማንነት ጥያቄ ነው

 

ወያኔ ሳይገባውረመጥ በእጁ እንዯያዘነው የማየው አሁን በሁለምየኦሮሚያዩኒዎች ውስጥ ትሌቅ እንቅስቃሴ አሇሰሊማዊ  ሰሌፍባሇፉትአራት ቀናትጂማ፣ ሃሮማያ፣ አምቦ፣ነቀምት፣ መቱዩኒቨርሲቲ ዎች ጥያቀውን ገፋ አዴርገውአዱስአበባ በኦሮሚያስር መመሇስአሇባትየሚሌጥያቄን ቀስቅሶዋሌ። ይህ ዯግሞከጀርባው ትሌቅነገር አንግቦእንዯሚንቀሳቀስአንዘንጋ።ዴሮበተማሪዎችበኩሌ

የሚነሳውን ተቃውሞወያኔየሚያዲፍነውበኦፒዱኦበኩሌነው አሁን ግን ወያኔንና አዱስአበባ ክሌሊዊ መንግስትን የተቃወመው ኦፒዱኦነው እርሱም አሁንወዯህዝቡ የመመሇስፍሊጎትእያሳዬ ይገኛሌ። ምክንያቱየተሇያየግምት ሌንሰጠውእንችሊሇንክምክንያቶቹ የሚጠረጠሩት

 

1.  የተዲከመውንየወያኔንመንግስት አቅሌልከማየትና የህዝቡን ጥያቄ ከማንሳት

2.  ምርጫ እየተቃረበስሇሆነየህዝብዴጋፍሇማግኘት

3.  ሁለምየኦሮሞ የፖሇቲካፓርቲዎች ስሇተቃወሙሊሇመነጠሌና የህዝብን ጥያቄ ሇማንሳት

4.  ተዲክሞካሇውየወያኔ መንግስት ጋር አብሮአወዲዯቁእንዲይከፋናወያኔ ወዯመቃብር ሲወርዴ በህዝብሊይተንጠሌጥልሇመዲን ሉሆንይችሊሌ

5.  የምራቸውንም የማንነት ጥያቄ ውስጣቸውን እየጠየቃቸው ሉሆንይችሊሌ

 

ምክንያቱምንም ይሁን ምንወዯህዝባቸው ሇመመሇስአሌረፈዯምታዱያእናንተም ከዚህ የህዝብ ብሶትጎንብትቆሙና አሊግባብነቱንብትጽፉቢያንስ ከዚህ ህዝብ ጋር ሆዴናጀርባአትሆኑም ቢያንስ ሇሌጆቻችሁጥሩ ነገር ታስቀምጣሊችሁካሌሆነግን ሌዩነታችንንእንዯያዝንእስከ ወዱያኛው እንዲንዘሌቅ።

 

እባካችሁበስሜት በመጋሇብወዯገዯሌእንዲይሆንፍጥነታችን።የሚያቀራርበንንነገር ባዯረግንቁጥር በሁለምአቅጣጫ ያሇውንአክራሪነትእናረግባሇን።አብዛኛዎቻችሁየምታያችሁበአንዴአቅጣጫ

ብቻ ያሇው አክራሪነት፣ጠባብነትናዘረኝነትነውግንበሚገርምሁኔታከኦሮሞውበባሰሁኔታ

እናንተውዘንዴመኖሩነው።አንዲንዳእንዱህየሚሰማኝ ኦሮሞስሇሆንኩነውወይስ በሰውነት የሚሰማኝነው ብዬ አስባሇሁ፣ግን የእናንተን አሊውቅምእኔ ግን የማንንምጉዲትማየት የማሌፈሌግ ምንም እንኩዋን በእምነቴክርስቲያንብሆንም በአረብሀገር ውስጥየሚዯረጉክስተቶች ያበሳጩኛሌ።

 

እንዱህስሊችሁኦሮሞዯግሞዯሜስሇሆነየበሇጠይሰማኛሌበህገ መንግስቱ ሊይየተዯነገገውን መብትማንም ሰው እንዱጠቀምበትእሻሇሁማንም ከማንም በሊይአይዯሇምእግዚአብሔርሰው ሲፈጥር እኩሌአዴርጎነው የፈጠረን ነገር ግን ገዢዎቻችን ያንን እያወቁም ይሁን ሳያውቁ የሁሇት ሀገር ዜጎች አዴርገውሰሩን።

 

አንዲንዳባሇፈው  ስሇሚኒሉክበተነሳው ጭቅጭቅስሇአንዴሀገር መሪስሇአንዴሰው የሚናወራ አይመስሌምነበር ። እኔ ከቤተሰብ ና ካዯኩበትማህበረሰብ ጥቁር ሴይጣን እግዚአብሔርየኦሮሞን ህዝብሉቀጣየሊከውክፉና ጥቁር መሌአክነው ስራውን ከጨረሰበኃሊተቆምጦከሰው ፊት ተሰውሮ ሇስዴስትአመትበቁምጥናተሰቃይቶእንዯሞተነው።

 

ዛሬ ኢትዮጵያሇገባችበትችግርፈንጁንቀብሮየሐዯውሚኒሉክነውይህም  አንዴህዝብአንዴ ቇንቇ  ተናጋሪየሆኑ ህዝቦችን ሆን ብልሇያይቶአስቀመጠ ከሰሜን ኤርትራንና ትግራይንከዯቡብ ኦሮሞን  (ቦረና) ን ገሚሱንወዯኬኒያ ቆርጦ ገሚሱንበቅኝ ግዛትያዘው፣ በምእራብ ጋምቤሊን አኙዋክንና ኑዌርን ከወገኖቻቸው ቆርጦ፣ በምስራቅኦጋዳንንከላሊኛውሱማላቆርጦ ውጥንቅጡን አውጥቶመጨረሻ ሊይበቅኝ ግዛትየያዛቸውን ሀገሮች ሇሰሜኑወታዯርእንዯርስት አከፋፍልዛሬ ሊሇንበት አስቸጋሪ ሁኔታ ጥልንሔዯ

 

የሚገርመው የዛሬው አማራአብሮንሚኒሉክንባይረግም እንኩዋ ጀግንነቱን አያውራ አሊሌንምነገር ግን እርሱ የጨፈጨፋቸውን ሰዎች ዲግመኛእንዱህአይነት አውሬነት በዛች ምዴርእንዲይፈጠር ታሪኩን ሇሌጅሌጆቻችንበቅርስነት እናስተሊሌፋሇንብንሌተቃውሞው በዛ

 

የዚህ ጹሑፍ አሊማይህ አይዯሇምነገር ግን እንዳትአዴርገንነው መግባባትን የምንፈጥረውከሊይ ስሇ ሚኒሉክያነሳሁት ሌዩነታችንምን ያክሌገዝፎእንዲሇ ሇመጠቆምነው።የአንዴነገር ሁሇትጫፍ ሊይታሪካችን አንጠሌጥልናሌእንቀራረብ እንነጋገር። ያሇፈውንይቅር ሇእግዚአብሔር  ብሇንአዱስ ጅማሬ እንጀምር

 

እምኖርበት እንግሉዝሀገርበግፍ በናዚዎች የተጨፈጨፉትን ንጹሃን ዜጎች መታሰቢያሐውሌት በብዛትቆሞሊቸውታሪካቸው በኣመቱይዘከራሌታዱያጀርመኖችያታሪክቢያሳፍራቸውም ሇምን በየአመቱ ተዘከረ ሲለአይሰማም አስፈሊጊውእዛሊይቆሞ ገንቢ ፖሇቲካመስራትነው ።

 

መሌዕክቴንሇማጠቃሇሌ ከጨሇምተኝነትውጥተንበእኛ ሊይእንዱዯረግ  የማንሻው ነገር ላሊውሊይ ሲዯረግማስቆም ቢያቅተንሇተጠቃውወዲጅነታችንንእናሳይ ቢያንስ ታሪካዊ ሃሊፊነታችንንተወጣን ማሇትነው። ካሌሆነእዛ ቦታ ሊይያሇመኖራችን  እንጂእኛም ብንሆን ያንን ሇማዴረግአንመሇስም እንዯማሇትይሆንብናሌናሇሂሉናችን እንታዘዝ። ካሌተሰማችሁግን ከእኛ ጋር ጩሑ አይዯሇም ቢያንስ ጩሔታችን ሊይአትቀሌደትሊንትየቀዯሙትያዯረጉትንአታስታውሱን ያመናሌ

 

የጋራ ጀግናእስክንፈጥርዴረስአንዲችንሇአንዲችን እየተጠነቀቅን ብንኖር አንዴነታችንንበማይበጠስ ገመዴእንገምዯውነበር።ካሌሆነግን እንዯማይተማመን ወዲጅበየወንዙ እየትማማሌንእንጉዋዛሇን

 

ባሇፈውemail አሌቶኩምነበር ይቅርታ

 

livingstn@yahoo.com

 

አመሰግናሇሁ

 

 

 

 

ኦብሳኡርጌሳ        ከሇንዯን

bilisummaa

Recent Posts

Koree raawwachiiftuu ajeechaaf Oromiyatti ramadamte

Koreen dhoksaan ajjeestuu maqaa nageenyaatiin MNO keessatti Mummicha Ministeeraatiin hundaa'ee fi Obbo Shimallis Abdiisaatiin kan…

10 months ago

Iccitii hidhamuu Obboo Battee Urgeessaa

Haabtaamuu Tasfaayetiin: Tibba darbe kana mariin Paartilee siyaasa Oromoo jedhu kan kanaan dura bara cee’uumsaa…

10 months ago

Godina Baalee: galgala ar’aa magaalaan Roobee balaa ibiddaatiin qabeenyi hawaasa bal’aa hedduun barbadaawe.

Galgala sa’aatii 2:00 (8:00) irratti balaan kun naannoo Buufata durii (Aroge-Mannahaaraa) jedhamu,Masjidannuur cinatti suuqii fi…

10 months ago

Gadaan gujii abbaa gadaa 75ffaa argate

Ofii Abbootii Gadaa 74 baallii waliif dabarsaa asiin geessisan beektu? Haala duudhaa isaa eeggateen waggoota…

10 months ago

Oromiyaan ganna shan guutuu waraanan hunkuramaa jiraatuu namuu ni hubata

Ijoollee Wareegamtootaaf Jecha ...  Nagaa Bara ammaa silaa martuu bakka maratti muldhata. Oromiyaan ganna shan…

1 year ago

Abiy Ahmed’s erecting Memorial Statues for genocidists of the Oromo for Menelik II and Haile Selassie

December 10, 2023 Leenjiso Horo    This article addresses the issue of the Oromo failure to…

1 year ago