Oduu Haaraya
tedy afro

ቴዲ አፍሮ አበደ በሽታውም ጃዋር ተብሏል

ከምንም ነገር በፊት መጀመሪያ መናገርም መጻፍም የምፈልገው በየዩኒቨርሲቲው እየተገደሉ ያሉ የኦሮሞ ወንድምና እህቶቼን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ያኑራት ለየቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን በመመኘትነው:: ገዳዮቻቸውም በኛው ትግል ለፍርድ እንደሚቀርቡ አልጠራጠርም:: በዚህ ጉዳይ ላይ ሰፋ ያለ ዘገባ አለኝ ለዛሬ ግን ባለፈው ቦይኮት ሄኒከን ሲባል ድጋፋችሁን ሰጥታችሁ ይሄንን ተራአዝማሪ ቅጣቱ ሀ ብሎ የጀመረ እንጂ ገና እንደሚቀጥል ያሳያችሁትና ልክ ያስገባችሁትን ሁሉ በማመስገን ነው:: የዛሬው ጽሁፌ አዝማሪና የገዳዮች አቀንቃኝ የሆነው ተራው ቴዲ ደፍሮ የባለፈው የኛቅጣት እንደተደናበረ በሬ እያደረገው መሆኑን ሳውቅ እየሳቅኩኝ ደሞ የድፍረቱን ያህል እንዳልተቀጣ ለማሳየት ነው:: ቴዲ አፍሮ ወረደ ቴዲ ደፍሮ አበደ የሚለው አርእስት የሰሞኑ እብደቱን ሳይ የመረጥኩት ነው:::: የኦሮሞ ልጅ ሊተባበር ሲፈልግ በአራትና አምስት ሰአታት ውስጥ ከሃያ ሺህ ህዝብ በላይ ፊርማ ያውም ኦንላይን ላይ መሰብሰብ እንደሚችል ያዩና የተገነዘቡ ሁሉ ሁለት ነገር ሲደጋግሙተሰምተዋል:: አንደኛው ኦ ኦ ኦ ኦሮሞ ዘንድሮ ተደራጅተዋል የሚለው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ይሄ ጃዋር የሚሉት ከየት የመጣ ሰው ነው? የሚሉትን ነው::እኔ ደግሞ በአጭር ሰአት ያዩት ነገርኦንላይን ስለሆነ እንጂ አገራችን መሬት ላይ ቢሆን ሃምሳ ሚሊዮን ድምጽ በሶስት ሰአት ያሳዩን ነበር ብዬ እቅጯን ተናገርኩ:: ጃዋር የሚሉት ደግሞ ገዳዮችን ለሚያደንቁና ለሚያጋንኑ የተፈጠረአንድ እሳት የበላ ምሁር ነው ብዬ ጨመርኩላቸው የማይስማማ ካለ እኔን ሳይሆን እራሱ ጃዋርን ጠይቁት እላለሁ:: የኦሮሞ ህዝብ ህብረት እና ቁጣ እንደእሳት የሚያቃጥል እንኳን ተራ ምኒልክን ናፋቂ አዝማሪ ቀርቶ የአለም ሚሊዮኔር ካምፓኒዎችን በአጭር ሰአት ሃሳባቸውን የሚያስቀይር መሆኑንም በደንብተገንዝበውታል:: አዝማሪው ቴዲ ደፍሮማ ሌሊት ላብ በላብ ሆኖ እየባነነ ጃዋር ጃዋር ጃዋር ገባ እዚህ ነው ቤት ውስጥ ጃዋር ጃዋር ጃዋር እያለ ሁሉን ቀማሽ ሚስቱን እንቅልፍ እንደሚከለክላትእንዴ ጃዋር እኮ የኛ ቤት ቀርቶ ኢትዮጵያም አልመጣም እዛው አሜሪካ ነው አርፈህ ተኛ እንደምትለው …

Read More »