Oduu Haaraya

Oduu Oromiyaa

“ፈጣሪ በየትውልዱ የራሱን ድምጽ ያወጣል። የትውልዱን ድምጽ በኔ አድርጐ ማውጣቱን አምናለሁ፡፡”

ቴዲ አፍሮ አሁንም ይዘባርቃል:: በምንሊክ በሄኒከን በበደሌ በብዙ ኦሮምያ ወጣቶች በቴዲ አፍሮና በጃዋር መሃከል ሲደረግ የነበረውን ጠብ የሚመስል የቃላት መአት አይቻለሁ:: እነዚህ ምንሊክን የሚቃወሙት እትዮፒያውያን …

Read More »