Oduu Haaraya

ጆሮ ያሇው ይስማ

ጆሮያሇውይስማ     23/04/14   ኦብሳ ኡርገሳ ከሇንዯን     ባሇፈውሳምንትአንዴጽሑፍ በዘሐበሻ ዴህረገጽ ሊይሇቅቄነበር። አስቀዴሜግን ዘሐበሻዴህረገጽ አስተዲዲሪዎችን  ሊመሰግንእወዲሇሁ። ምክንያቴም የተሇየሀሳብማስተናገዴበመቻሊቸውካሌሆነ አንዴአይነት ሃሳብያሊቸውንብቻ የሚያስተናግደከሆነ ዝም ብልመሌፋትነውና …

Read More »
xalayaa tiyya

የኦሮሞ ህዝብን ለከፋ ጉዳት በመዳረግ ለራሳቸው እድገትን የመመኘት የጨቋኞች የዘመናት ኣካሄድ በኣሁኑ ትውልድ ፍጻሜ እንዲያገኝ መስራት የዜግነት ግዴታ ነው!

የኢትዮጵያ ወታደራዊ መንግስት ከ24 ዓመታት በፊት የህዝቦችን መብት ባለማክበሩ ከስልጣን ተወገደ። ለወቅቱ ወታደራዊ መንግስት ቀዳሚውና ወሳኙ ጉዳይ በሃይል የተመሰረተችዋን ሃገር በጦር ሃይል ማሰንበት ነበር። ኢምፓዬሪነቷን ለመሸፋፈንና …

Read More »